TOC

This article is currently in the process of being translated into Amharic (~69% done).

Getting started:

Visual Studio Community

ቪዥዋል ስቱዲዮ (የተቀነባበረ የኮምፒዩተር ፕሮግራም ማበልጸጊያ) ለብዙ የ ዶትኔት ልሂቃን ተመራጭ ነው፡፡ ይህ የማበልጸጊያ መሳሪያ የተሰራው በማይክሮሶፍት ሲሆን፣ በተመሳሳይ ዶትኔት ፍሬምዎርክን እና ሲሻርፕ የኮምፒዩተር ቋንቋ ማበልጸጊያ ሰርቷል፡፡ በታሪክ አጋጣሚ ቪዧል ስቱዲዮ በጣም ውድ ነበር፤ ነገር ግን በአጋጣሚ ለእርሶ እን ለእኔ፣ ማይክሮሶፍት በንጻ የምንጠቀምበት አማራጭ ለሌሎች ባለሙያዎችም ጭምር ለብዙ አመታት ሲያቀርብልን ቆይቷል።

ከዚህ በፊት፤ ይህ የነጻ መገልገያ በተለያየ መልክ ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ሲቀርብ ቆይቷል። ለምሳሌ፡ ቪዥዋል ሲሻርፕ ኤክስፕረስ፣ ቪዥዋል የዌብ ማበልጸጊያ እና ሌሎችም። ይሁን እንጅ፣አሁን የምንጠቀምበት ስም ልክ እንደ ኤክስፕረስ እትም ከምጡቅ ባለሙያዎች እትም ወይም ቪዧል ስቱዲዮ ቀለል ያለ ሆኖ የተሰራ ቪዧል ስቱዲዮ ኮሙኒቲ ይባላል። ይህ ማለት ጥቂት ለየት ያለ አገልግሎት የሚሰጡ መገልገያ መሳሪያዎች ይጎሉታል፣ ነገር ግን ብዙ አያሰጋም። በነጻ የቀረበልን እትም በጣም ጥልቅ አገልግሎት ከሚሰጡት ተጨማሪ መሳሪያዎቸ ውጭ ለዚህ መማሪያ ከበቂ በላይ የሆኑትን መሳሪያዎች አካቷል፡፡

ቪዧል ስቱዲዮ ኮሙኒቲ

ስለዚህ ይህን ሰልጠና ለመጀመር በቀጥታ ይህን visualstudio.com የሚለውን በመጫን ያውርዱት

https://www.visualstudio.com/አውርድ/

As soon as you have downloaded and installed it, you are ready to proceed with the next articles, where we will create your very first C# application.

Not using Windows?

Don't worry, there's a version for macOS as well - just follow the link above and be sure to select the version of Visual Studio Community for macOS!